በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
ወተት የመሰለው የጠራው ሰማይ
ኦሆሆ የጠራው ሰማይ
ኦሆሆ የጠራው ሰማይ
ምነው ከለከለኝ አንቺን እንዳላይ
ኦሆሆ አንቺን እንዳላይ
ኦሆሆ አንቺን እንዳላይ
ፋኖስም አልዋጥ ጨለማ አልፈራ
ኦሆሆ ጨለማ አልፈራ
ኦሆሆ ጨለማ አልፈራ
ብርሀኔ አንቺ ነሽ ሁኚ ከኔ ጋራ
ኦሆሆ ሁኚ ከኔ ጋራ
ኦሆሆ ሁኚ ከኔ ጋራ
ድክም ድክም ልቤ አለልሽ ድክም
ድክም ድክም ድክም አለኝ ድክም
ድክም ድክም አማላጅ ብልክም
ድክም ድክም የልብ አያደርስም
ድክም ድክም አለኝ ድክም
ድክም ድክም ድክም ድክም
አንቺ የልቤ ፋሲካ
አንቺ የልቤ ሙዳይ
ሀገሩን ባጠያይቅ
አላገኝሽም ወይ
ንፋስ አመጣው መሰል
አወደኝ ጠረንሽ
ምናለ የኔ በሆንሽ
የግሌ ባረግሽ
አንቺ የልቤ ፋሲካ
አንቺ የልቤ ሙዳይ
ሀገሩን ባጠያይቅ
አላገኝሽም ወይ
ንፋስ አመጣው መሰል
አወደኝ ጠረንሽ
ምናለ የኔ በሆንሽ
የግሌ ባረግሽ
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
በማለዳው ጀምበር በማለዳው
ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው
ከተኛሁበት ሌት ድንገት ቢያነቃ
ኦሆሆ ድንገት ቢያነቃ
ኦሆሆ ድንገት ቢያነቃ
ድምፅሽ ብርሀን አለው እንደ ጨረቃ
ኦሆሆ እንደ ጨረቃ
ኦሆሆ እንደ ጨረቃ
ቃልሽ ሲንቆረቆር ሳቅሽን ስሰማ
ኦሆሆ ሳቅሽን ስሰማ
ኦሆሆ ሳቅሽን ስሰማ
ወለል ይልልኛል ጥቁሩ ጨለማ
ኦሆሆ ጥቁሩ ጨለማ
ኦሆሆ ጥቁሩ ጨለማ
ድክም ድክም ልቤ አለልሽ ድክም
ድክም ድክም ድክም አለኝ ድክም
ድክም ድክም አማላጅ ብልክም
ድክም ድክም የልብ አያደርስም
ድክም ድክም አለኝ ድክም
ድክም ድክም ድክም ድክም
አንቺ የልቤ ፋሲካ
አንቺ የልቤ ሙዳይ
ሀገሩን ባጠያይቅ
አላገኝሽም ወይ
ንፋስ አመጣው መሰል
አወደኝ ጠረንሽ
ምናለ የኔ በሆንሽ
የግሌ ባረግሽ
አንቺ የልቤ ፋሲካ
አንቺ የልቤ ሙዳይ
ሀገሩን ባጠያይቅ
አላገኝሽም ወይ
ንፋስ አመጣው መሰል
አወደኝ ጠረንሽ
ምናለ የኔ በሆንሽ
የግሌ ባረግሽ
አንቺ የልቤ ፋሲካ
አንቺ የልቤ ሙዳይ
ሀገሩን ባጠያይቅ
አላገኝሽም ወይ
ንፋስ አመጣው መሰል
አወደኝ ጠረንሽ
ምናለ የኔ በሆንሽ
የግሌ ባረግሽ
አንቺ የልቤ ፋሲካ
አንቺ የልቤ ሙዳይ
ሀገሩን ባጠያይቅ
አላገኝሽም ወይ
ንፋስ አመጣው መሰል
አወደኝ ጠረንሽ
ምናለ የኔ በሆንሽ
የግሌ ባረግሽ
Comments
Post a Comment