Posts

Showing posts from December, 2024
በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው ወተት የመሰለው የጠራው ሰማይ ኦሆሆ የጠራው ሰማይ ኦሆሆ የጠራው ሰማይ ምነው ከለከለኝ አንቺን እንዳላይ ኦሆሆ አንቺን እንዳላይ ኦሆሆ አንቺን እንዳላይ ፋኖስም አልዋጥ ጨለማ አልፈራ ኦሆሆ ጨለማ አልፈራ ኦሆሆ ጨለማ አልፈራ ብርሀኔ አንቺ ነሽ ሁኚ ከኔ ጋራ ኦሆሆ ሁኚ ከኔ ጋራ ኦሆሆ ሁኚ ከኔ ጋራ ድክም ድክም ልቤ አለልሽ ድክም ድክም ድክም ድክም አለኝ ድክም ድክም ድክም አማላጅ ብልክም ድክም ድክም የልብ አያደርስም ድክም ድክም አለኝ ድክም ድክም ድክም ድክም ድክም አንቺ የልቤ ፋሲካ አንቺ የልቤ ሙዳይ ሀገሩን ባጠያይቅ አላገኝሽም ወይ ንፋስ አመጣው መሰል አወደኝ ጠረንሽ ምናለ የኔ በሆንሽ የግሌ ባረግሽ አንቺ የልቤ ፋሲካ አንቺ የልቤ ሙዳይ ሀገሩን ባጠያይቅ አላገኝሽም ወይ ንፋስ አመጣው መሰል አወደኝ ጠረንሽ ምናለ የኔ በሆንሽ የግሌ ባረግሽ በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው በማለዳው ጀምበር በማለዳው ይከተላት ጀመር ልቤ እንግዳው ከተኛሁበት ሌት ድንገት ቢያነቃ ኦሆሆ ድንገት ቢያነቃ ኦሆሆ ድንገት ቢያነቃ ድምፅሽ ብርሀን አለው እንደ ጨረቃ ኦሆሆ እንደ ጨረቃ ኦሆሆ እንደ ጨረቃ ቃልሽ ሲንቆረቆር ሳቅሽን ስሰማ ኦሆሆ ሳቅሽን ስሰማ ኦሆሆ ሳቅሽን ስሰማ ወለል ይልልኛል ጥቁሩ ጨለማ ኦሆሆ ጥቁሩ ጨለማ ኦሆሆ ጥቁሩ ጨለማ ድክም ድክም ልቤ አለልሽ ድክም ድክም ድክም ድክም አለኝ ድክም ድክም ድክም አማላጅ ብል...